ለሦስተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር  አ.ተ.ባ/04.1/2011

/Portals/0/scan0006_1.pdf

 

Thursday, November 1, 2018/Author: Mintamir/Number of views (132)/Comments (0)/
Categories: vacancy
Tags:

RE BIDE ADVERT NOTICE

NATIONAL  OPEN TENDER FOR THE PROCUREMENT  OF CONSULTANCY   SERVICES    TO PROVIDE TRAINING  AND TECHNICAL SUPPORT

/Portals/0/_1.pdf

Thursday, November 1, 2018/Author: Mintamir/Number of views (92)/Comments (0)/
Categories: vacancy
Tags:

ከኔዘርላንድስ ወርልድ ዋተር ኔት ኮርፖሬት /World Waternet Corporate/ በመጡ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ፡-

 የአባይ ተፋሰስ ባለስልጣን ከኔዘርላንድ ወርድ ዋተር ኔት ኮርፖሬት /World Waternet Corporate/ በመጡ ባለሙያዎች በተፋሰስ እቅድ ዝግጅት፣በመረጃ አስተዳደር፣በውሃ ፍቃድ አሰጣጥ ስርዓት ዙሪያ ከመስከረም 21/2011ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
የፕሮግራሙ አስተባባሪ አቶ ግርማቸው አዲሱ እንዳሉት እ/ኤ/አ ከ2014 ጀምሮ የሁለቱ ሃገራት መ/ቤቶች በተቀናጀ የውሃ ሃብት አስተዳደር ዙሪያ ፣በተለይ በተፋሰስ እቅድ ዝግጅት፣በተፋሰስ መረጃ አስተዳደር፣በውሃ ፍቃድ አሰጣጥ ስርዓት ዙሪያ የቴክኒካልና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች እንዲሁም የልምድ ልውውጦች ሲካሄድ እንደቆየ ተናግረዋል፡፡
በሚቀጥሉት አራት አመታትም ብሉዲል /Blue Deal/ በሚል አዲስ ስምምነት ግንኙነቱን ለማስቀጠል ከስምምነት ላይ መድረሱን ገልፀዋል፡፡

Some of the meeting photos:-

    

Friday, October 5, 2018/Author: Mintamir/Number of views (91)/Comments (0)/
Categories: vacancy
Tags:

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የአባይ ተፋሰስ ባለስልጣን ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል/Portals/0/_1.pdf

Tuesday, October 2, 2018/Author: Mintamir/Number of views (265)/Comments (0)/
Categories: vacancy
Tags:

ADVERT NOTICE

NATIONAL OPEN TENDER FOR THE PROCUREMENT OF CONSULTANCY SERVICES TO PROVIDE TRAINING AND TECHNICAL SUPPORT
Reference No: ABA 03.1/2011

/Portals/0/7878_1.pdf

Monday, October 1, 2018/Author: Mintamir/Number of views (160)/Comments (0)/
Categories: vacancy
Tags:
RSS
12